Mekdes tsegaye biography books
But she has most probably never read a story, a book, hardly even a schoolbook.
Actress/ Director/Brand Ambassador/Business Women/ Founder & CEO of Mekdi Production plc.!
ተስፋችን በልጆቻችን
ዛሬውኑ ይቀላቀሉ
ታዳጊ ህፃናት ልጆች ተስማሚ የሆነ ለመኖሪያ ምቹ፣ ንፁህ እና ለአይን የሚማርክ የመኖሪያ ቤት እና አካባቢ ኑ አብረን እንገንባ
አባል ይሁኑያግዙለኑሮ ፈፅሞ በማይመች እና ለተለያዩ አደጋዎች ተጋልጠው ለነበሩ ወላጅ አልባ ታዳጊ ህፃናት በማዕከሉ እንዲታቀፉ በማድረግ አስፈላጊዉን
ልዩ ድጋፍ እና ጥበቃ ማድረግ
Join Us Today
በማዕከሉ ለሚገኙ ታዳጊ ህፃናት ልጆች ሁሉን አቀፍ ልዩ ድጋፍ እና ጥበቃ በማድረግ፣ እንደቤተሰብ እንዲሆኑ፣
እንደቤተሰብ እንዲያስቡ፣ ጤናማ፣ በግብረገብ የታነፁ፣ ንቁ፣ የነገ ተስፋ ዜጎችን ለማህበረሰቡ ማበርከት
Mekdes Tsegaye Founder & Chairperson
Our mission is to foster the development of Ethiopian citizens with strong moral character and resilience.
By nurturing these qualities, we hope to empower them to become positive forces for change in their communities.